የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሶቬት ህብረት እንደ ኦሽዊትዝ የመሳሰሉ የናዚ መግደያ ከምፖችን ነጻ በማድረግ የነበራትን ሚናና ከጥቃቱ የተረፉ ሰዎች ቤተሰቦችን በነጻነት መታቢያ ቀን አለመጋበዝ ...
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ከሲቲ ጋር ከተገናኘባቸው 55 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በ24ቱ አሸንፏል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ አርሰናል በኤምሬትስ ማንቸስተር ሲቲን ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከካናዳ፣ ሜክሲኮና ቻይና በሚገቡ እቃዎች ላይ ታሪፍ እንዲጣል ትዕዛዝ መስጠታቸው የአሜሪካ ሰሜናዊ ጎረቤት ካናዳ ፈጣን የአጸፋ እርምጃ እንድትወስድና የመከዳት ...
በዚህም አብይ አህመድ በድጋሚ የፓርቲው ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠው በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ መፈጸማቸውን ፓርቲው ባወጣው መግለጫ አመላክቷል። ...
የሶሪያው የሽግግር ፕሬዝዳንት አህመድ አል ሻራ የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ጉብኝታቸውን በሳኡዲ አረቢያ እያደረጉ ነው። አል ሻራ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አሳድ አል ሻባኒ ጋር በሳኡዲ ጄት ሪያድ የገቡ ሲሆን ከልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር እንደሚመክሩ ዘጋርዲያን አስነብቧል። ...
እስራኤልና ሃማስ በሁለተኛው ምዕራፍ የጋዛ ተኩስ አቁም ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ድርድር ማድረግ እንደሚጀምሩ ይጠበቃል ኔታንያሁ በዋሽንግተን ቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ። የኔታንያሁ እና ትራምፕ ምክክር በጋዛ የድህረ ጦርነት አስተዳደር፣ በእስራኤልና ሳኡዲ ግንኙነት ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ በሚገኘው የአይኤስ የሽብር ቡድን ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት እንዲፈጸም ማዘዛቸውን ተናገሩ። ትራምፕ "እነዚህ በዋሻዎች ውስጥ የተደበቁ ገዳዮች የአሜሪካ እና አጋሮቿ ደህንነት ስጋት ሆነዋል" ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። ...
የሰሜን ኮሪያው መሪ በትናንቱ ጉብኝታቸው "የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ ማምረት የሚያስችሉ ግብአቶችን የሚያመርቱና የሰሜን ኮሪያን የኒዩክሌር ጋሻ እያጠናከሩ ...
የኡጋንዳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በዋና ከተማዋ ካምፓላ አዲስ የኢቦላ ቫይረስ መከሰቱን አረጋግጦ አንድ የ32 ዓመት ወንድ ነርስ በበሽታው ህይወቱ ማለፉን ገልጿል፡፡ ሟቹ የጤና ባለሙያ ከፍተኛ ትኩሳት፣ ...
የአሜሪካ ጠፈር ሳይንስ ምርምር ማዕከል ወይም ናሳ እንደገለጸው ከሆነ አሜሪካ በዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ በመቶዎች እጥፍ ሀይል ያለው የጠፈር አለት ወይም አስተሮይድ ...
ሮናልዶ በአጠቃላይ የእግር ኳስ ህይወቱ 700 ጨዋታዎችን በማሸነፍ በታሪክ የመጀመሪያው እና ብቸኛው እግር ኳስ ተጫዋች መሆን ችሏል፡፡ አልናስር አል ርድን 2-1 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ አንድ ...
የአሜሪካ ባለስልጣናት ረቡዕ በሬገን ዋሽንግተን ብሔራዊ ኤርፖርት አቅራቢያ የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ የሄሊኮፕተር በረራዎችን አግደዋል፡፡ መርማሪዎች የበረራ መረጃዎችን እና በበረራ ክፍል ውስጥ ያሉ ...